ድምፃችን ይሰማ (Demtsachen yesema)

የዚህ ጉሩፕ አላማ!
1 በኢስላም ላይ አደገኛ ስህተት ፈጣሪዎችን ወሃቢዮች፣የሁዲዮች፣ኩፋሮች፤ተክፊሮችንና እራሳቸውን እንደ ሰለፍ የሚቆጥሩ መድኸሊ እና ኸዋሪጆችን በአላህ ስም ይታገላል፡፡
2 በኢስላም ዙርያ የተሳሳተ አመለካከት ያላቸውን ግለሰቦች ባዘጋጃቸው ታዋቂ ወጣት ኡስታዞች ምክንያት ያለምንም ገደብ ኢስላማዊ መልሶችን ያስገኛል፡፡
3 የሃገራችንን ሰላም በማንኛውም መልኩ ለማደፍረስ የሚታገሉ ፍልፍሎችን እስከ መጨረሻው ይታገላል ‹ይህ ኢትዮጵያ ወይም ረሱላችን ቃል የገቡላት ሃገር እንጂ የማንም መሐይማን የቦክስ መረጋገጫ ሃገር አይደለችም›
4 በጦርነት ሳይሆን በተማረ አስተሳሰብ ሃገራችንን የኢስላም ደሴት እናደርጋታለን፡፡
በስተመጨረሻ ማንኛውንም ኢስላምን ሊጠቅም ይችላል የምትሏቸውን መጣጥፎች በአድሚኖች በግል በመላክ እዚህ ግሩፕ ላይ ሃሳብዎ ይንፀባረቃል፡፡ ለ አመታት በውሃቢዮች ቁጥጥር ውስጥ የነበረው ይህ ግሩፕም እነሆ በታታሪ አናብስት የአህሉሱና ወል ጀምአ ወጣት ምሁራንና ዳኢዎች ቁጥጥር ውስጥ ገብቷል፡፡ አልሐምዱሊላህ፡፡
even though most of wahabiyas are decrying their own name that has already appended by their father abdulwahab, apparently these is their real name, WAHABIYA, these group will teach the true doctrine of islam and invite others to unity