ETHIOPIAN MUSLIM VOICE

ዋና አላማዎችህ ኢንሻ አላህ
1ኛ . የተለያዩ የ ኢትዮፒን ሙስሊም ዘናዎች ለማይደርሳችው አለም ላይ ለሚገኙ ኢቲዮጵያን ዘናዉን ማቀረብ ሙማቅረብ
2ኛ. ኢትዮጲያ ዉስጥ ለሚደርሱት የሙስሊሞች ቸግር ወየይቶችህን ማረግ
3ኛ. ኢትዮጲን ሙስሊም የራሳችን የሆን ለዉጥ ሊያመጣ የሚችል ድምጽ እንዳለን ማሳወቅ
4ኛ. በ አለም ላይ የምንገኘዉን የኢትዮጲን ሙስሊሞች አንደነት ማጠናከር
5ኛ. በ ኢትዮጲን ሙስሊም ላይ ለሚደርሰዉ በደል ለ መንገስት አካላት ማሳወቅ በሎም በደሉን ለማስቀረት መታገል
6ኛ. የተለያዩ ኢስላማዊ ተምሀርቶችሀን ማቀረብ
7ኛ. ኢትዮጵያ ዉስጥ ያሉ አሊሞችን ማስተዋወቀ

8ኛ. ዉጪ ለሚኖሩ ኢትዮጵያን ሙስልሞች ከ ታላላቅ አሊሞች ጋር በመተባበር ለጥያቄዎች መልስ መስጠት
9ኛ . የተለያዩ የ ኢትዮጲያን ሙስሊም ዘናዎች ለማይደርሳችው አለም ላይ ለሚገኙ ኢቲዮጵያን ዘናዉን ማቀረብ