አባይ ይገደባል

የዚህ ግሩፕ ዓላማ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አስመልክቶ ጠቃሚ ሀሳቦችን በማሰባሰብ ለህብረተሰቡ ማድረስ ሲሆን፣የሚቀርቡት መረጃዎች ወቅታዊ እና ሚዛናዊ መሆን ያለባቸው ሲሆን ማንኛውም አካል ሃሳቡን መግለፅ ይችላል ይሄ ግሩፕ "አባይ ይገደባል ግሩፕ ይባላል። የተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች ፖሰት ይደረጉበታል፤ ይነበቡበታል፤ ሼር ይደረጉበታል፣ ውድ አባላት በዚህ ምህዳር ውስጥ ሊቆዩ የሚወዱ ወዳጆች ካሏችሁ አድ ልታደርጓቸው ሙሉ መብት አላችሁ። በሀገር ጉዳይ ላይ አብረን እናውራ!እናመሰግናለን