እርስዎ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ?Ersewa Bewenu Mine Yadergalu?

የዚህ ግሩፕ አባላትም ሆነ አዲስ ለምትመጡ አባላት እባካቸሁ ግሩፑን ከመቀላቀላችሁ በፊት የ ግሩፑን መግብያ አንብቡት !!!
እዚህ ግሩፕ ውስጥ
1.ሀይማኖትን ማንቁዋሸሽ
2.ብሄርን ማንቁዋሸሽ
3.የሰው ፎቶ post አደርጎ መሳደብ ና ባጠቃላይ ስርዓት አልባ የሆነ ነገር post ማድረግ በጭራሽ የተከለከለ ነው!!እኛ ፍቅርን እንጂ ጥላቻን አናስተምርም!!!!
እናመሰግናለን!