Generation For Bible & Rhoboth Internation Choir

አውታሩ ከበደ -\-\- "ይቅርታ" አትተወኝ ፡ እባክህ ፡ አትራቀኝ
መንፈስህን ፡ ከውስጤ ፡ አትውሰደው (፪x) ደግሞ ፡ እንደሚያውቅ
እንደሚያውቅ ፡ ልብ ፡ እንዳለው
ብዙ ፡ ደከምኩኝ ፡ እራሴን ፡ ታዝቤያለሁ (፪x) አዝ፦ ይቅርታ ፡ ይቅርታ
የእኔ ፡ አባት ፡ ይቅርታ
ይቅር ፡ በለኝና ፡ አስገባኝ
ዳግም ፡ ወደ ፡ ጉያህ (፪x) ያኔ ፡ ያኔ ፡ አንተን ፡ ያወኩበት ፡ የልጅነት ፡ ኩራት
አይደክመኝም ፡ ፊትህን ፡ ስፈልግ ፡ ጠዋት ፡ ሆነ ፡ ማታ
ምነው ፡ አሁን ፡ ልቤን ፡ ምን ፡ አገኘው ፡ ምን ፡ ገባብኝ
ቆም ፡ ብዬ ፡ ራሴን ፡ ልጠይቀው ፡ ምህረት ፡ አርግልኝ ወደ ፡ አይምሮዬ ፡ ልመለስና
ማረኝ ፡ ልበለው ፡ በርከክ ፡ ልበልና (፪x) አዝ፦ ይቅርታ ፡ ይቅርታ
የእኔ ፡ አባት ፡ ይቅርታ
ይቅር ፡ በለኝና ፡ አስገባኝ
ዳግም ፡ ወደ ፡ ጉያህ (፪x) ➤➤➤