የኢትዮጵያ ወጣት ተማሪዎች መድረክ/Ethiopian youth student’s forum

የኢትዮጵያ ወጣት ተማሪዎች መድረክ ግሩፕ ከሚያነሳቸው ጉዳች የኢትዮጵያ ወጣት ተማሪዎች በተለያየ የትምህርት ተቋማት የሚገኙ ሃሳባቸውን እንደዲለዋወጡ ፣ ስለሃገራቸው እንደነጋገሩ እንዲሁም በአገራቸው ለሚካሄዱ ማንኛቸውም ነገሮች ተመልካች ከመሆን ወጥተው በንቁ የሚተሳታፉ እንዲሆኑ ፤ በአገራችን ለዴሞክራሲ ግንባታ የበኩላችንን አስተዋፆ እንድናደርግ፡፡ ሁላችንም ቦታ ሳይገድበን ያለምንም ልዩነት በአገራችን የፖለቲካ ፣ የኢኮኖሚ እና የማህበራዊ ጉዳዮችን የምንወያይበት እንዲሆን ታስቦ የተከፈተ ነው፡፡

Ethiopian youth student’s forum group works all youth students lives in everywhere with different educational institution without any regardless of race, color , and religion to share ideas, views and opinion and Actively participate for democratic development in Ethiopia. The main concern of this group is awareness creation! EYSF