Ethiopians Manchester United Fans

ይህ የታላቁ ክለብ የማንችስተር ዩናይትድ የኢትዮዽያ ደጋፊዎች ግሩፕ ነው በግሩፑ የተለያዩ ወቅታዊ ዜናዎች የዝውውር ወሬዎች እንዲሁም ማንኛውም ዩናይትድን ብቻ የሚመለከቱ ዜናዎች ፖስት ይደረግበታል ስለሆነም ማንኛውም የዚህ ግሩፕ አባላት የጨዋ ደምብ በተሞላበት መልኩ ከዩናይትድ ጋር የተያያዘ ዜና ፖስት ማድረግ የሚችል ሲሆን በተጨማሪ ደግሞ ወደ ግሩፑ መቀላቀል የሚፈልጉ ደጋፊዎችን መቀላቀል የምትችሉ ይሆናል::
<3 እኛ የታላቁ ክለብ የማንችስተር ዩናይትድ ደጋቺዎች ነን!

Tags: ethiopians manchester united fans